14:52
SODERE TV NEWS MAY 04-2017 - በዳኞች በኩል እስረኞችን አስፈታለሁ በማለት ሰዎችን አታሏል ተብሎ የተጠረጠረው ግለሰብ ተያዘ - በስዊፍት መልዕክት ከ1.2 ሚሊዮን ዶላር በላይ አጭበርብረዋል የተባሉ የአቢሲኒያ ባንክ ሠራተኞች ተከሰሱ - በኢራን በድንጋይ ከሰል ማውጫ ላይ በደረሰ ፍንዳታ በርካቶች መውጫ አጥተው ታግተዋል - የራበው ባል ለእራት የቀረበላቸውን ምግብ ፎቶ እያነሳች በማህበራዊ የትስስር ገፅ በማጋራቷ ሚስቱን ፈቷታል - የንግድ ባንክ ደንበኞች ከሌሎች ባንኮች የኤ ቲ ኤም ማሽኖች ገንዘብ የሚያወጡበት አሰራር በጊዜያዊነት እንዲቆም ተደረገ - ከ4ሺህ በላይ የልጆች መጽሃፍትን በነጻ የሚያገኙበት ዲጂታል ቤተመጸሃፍት | Sodere
6.2K viewsMay 4, 2017
FacebookSodere
22:36
Sodere Tv News June 20-2017 - በቀሩ ቀናት ዜጎችን ከሳኡዲ አጠናቆ ማስወጣት እንደማይቻል መንግስት አስታወቀ - ጠ/ቤተክህነት፤ የ”ሰንደቅ” ዋና አዘጋጅ ወጪና ኪሳራን እንዲከፍል ፍ/ቤት አዘዘ - በአዳማ ከተማ 2 ሺህ 200 ጀሪካን የምግብ ዘይት በህገወጥ መንገድ ሲራገፍ ተያዘ - በበረራ ወቅት የተወለደው ህጻን የህይወት ዘመን ነፃ የጉዞ ትኬት ተሸለመ - የትራፊክ ደንብ የሚተላለፉ እግረኞችን መቅጣት የሚያስችለው መመሪያ ወደ ስራ ሊገባ ነው - ለሳዑዲ ዓረቢያ ተመላሾች ከቀረጥ ነፃ ዕድል ማሻሻያ ተደረገ - ኢትዮጵያ ወደ ውጭ የምትልከውን ፖታሽ ለማስተናገድ የተገነባው የጂቡቲ ታጁራ ወደብ ሥራ ጀመረ | Sodere
10.9K viewsJun 20, 2017
FacebookSodere
27:14
SODERE TV NEWS June 19-2017 - የኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባለቤት የስድስት ዓመት እስራት ተፈረደባቸው - ሚስቱን ከገደለ በኋላ ራሱን ከ6ኛ ፎቅ የወረወረው ግለሰብ በ19 አመት ፅኑ እስራት ተቀጣ - የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታን በመንግሥት ፋይናንስ ማስቀጠል አዳጋች መሆኑ ይፋ ተደረገ - በዓመት ከ50 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አላቸው የተባሉ አምስት ኢትዮጵያውያን ይፋ ሆኑ - የ100 ሚሊየን ዶላር የውሃ የክፍያ መጠየቂያ ደረሰኝ የተላከለት አሜሪካዊ በሁኔታው ተደናግጧል - ጎግል ሽብርን በሚያራምዱ የዩቲዩብ ቪዲዮዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችለውን እቅድ ይፋ አደረገ | Sodere
17.9K viewsJun 19, 2017
FacebookSodere
See more